am_tn/isa/65/11.md

677 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ መናገር ቀጥሏል

የተቀደሰ ተራራ

ኢሳይያስ 11፥9 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምህ ተመልከት፡፡

ገበታ ላዘጋጁ… የድብልቅ ወይም ጠጅ ዋንጫዎችን የሞሉ

ሰዎች መብልና መጠጥ አምጥተው እንደ አምልኮ ጣዖት ፊት ያደርጋሉ

የተደባለቀ ወይን ጠጅ

ቅመማ ቅመሞች የተጨመሩበት ወይን ጠጅ

ዕድል… ዕጣ ፈንታ

እነዚህ የሐሰተኛ አማልክት ስሞች ናቸው ‹‹ጋድ›› እና፣ ‹‹ሜኒ›› በመባልም ይጠራሉ፡፡