am_tn/isa/65/09.md

490 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ መናገር ቀጥሏል

ተራራዬ

ይህ ኢየሩሳሌምና መላው ይሁዳ ውስጥ ያሉ ከፍታ ቦታዎች ያመለክታል፡፡

ሣሮን

ይህ ለም የግጦሽ ቦታ ነው፡፡

የአኮር ሸለቆ

ይህ ምናልባት ከኢየሩሳሌም አንሥቶ እስከ ደቡባዊ ኢያሪኮ የሚዘረጋ ሸለቆ ስም ሊሆን ይችላል፡፡ ይህም ለም የግጦሽ ቦታ ነው፡፡