ያህዌ ለእስራኤልና ስለ እስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል፡፡
‹‹ልብ በሉ፤ አስተውሉ››
ይህ ማለት እግዚአብሔር በሚገባ ይቀጣቸዋል ማለት ነው፡፡ ያህዌ ሕዝቡን መቅጣቱን እግሮቻቸው መካከል ከሚቀመጥ ነገር ጋር ያመሳስለዋል፡፡