ያህዌ ለእስራኤልና ስለ እስራኤል መናገር ቀጥሏል፡፡
እነዚህ ዘወትር የሚያውኩትን ሰዎች ያህዌ የሰውን እስትንፋስ ከሚያውክ ጢስ ጋር ያመሳስላቸዋል፡፡
ያህዌ የእስራኤልን ሕዝብ ቀኑን በሙሉ ዝግ ብሎ ከሚነድና ጢሱም ያለ ማቋረጥ ከሚወጣ እሳት ጋር ያመሳስላቸዋል፡፡