am_tn/isa/65/03.md

828 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ ለእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል፡፡

በአትክልት ቦታዎች… በሸክላ ወለሎች

ይህ የሚያመለክተው ከነዓናውያን ጣዖት የሚያመልኩባቸውን ቦታዎች ነው፡፡ የተቀደሱ መሠዊያዎቻቸው ያህዌ ለመሠዊያ እንዳይውል በከለከለው በሸክላ የተሠሩ ነበሩ፡፡ የያህዌ መሠዊያዎች የተሠሩት ከድንጋይ ነበር፡፡

በመቃብር መካከል ለሚቀመጡ ሌሊቱን ሁሉ ለሚጠብቁ

ይህ ሙታንን መጠየቅን ያመለክታል፤ ያህዌ ይህን ከለክሎአል፡፡

የዐሣማ ሥጋ የሚበሉ

ያህዌ የእስራኤል ሕዝብ ዐሣማ እንዲበሉ አልፈቀደም፡፡