am_tn/isa/63/18.md

672 B

አጠቃላይ መረጃ

የእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥለዋል፡፡

በስምህ አልተጠሩም

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ ‹‹ስም›› የሚለው ቃል የቤተ ሰብ ግንኙነትን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ቤተ ሰብህ አልነበሩም››

እኛ ሆነናል… በስምህ ተጠርተናል

አንዳንድ የዘመኑ ቅጂዎች ይህን ምንባብ በተለየ መንገድ ተርጉመዋል፡፡ ‹‹በስምህ እንደ ተጠሩ ሰዎች እኛም አንተ ገዢያችን እንዳልነበርህ ሆነናል››