የእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥለዋል
ይህ የከብት መንጋ ሣሩ ወደ ለመለመበትና ውሃ ወዳለበት ሸለቆ የመሄዱ ምስል የእስራኤልን ሕዝብ እግዚአብሔር መምራቱንና መጠበቁን አጽንዖት ይሰጣል፡፡
‹‹የምስጋና ስም›› የሰውን ዝና ክብር ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለራስህ የከበረ ዝና እንዲኖርህ››