am_tn/isa/63/12.md

701 B

አጠቃላይ መረጃ

የእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥለዋል

ታላቅ ኀይሉ ከሙሴ ቀኝ እጅ ጋር እንዲሄድ ያደረገ

‹‹ቀኝ እጅ›› በሙሴ በኩል የያህዌን ኀይል ይወክላል፡፡ ይህም ማለት ሙሴ ቀይ ባሕርን እንዲከፍል ያስቻለው የእግዚአብሔር ኀይል ነበር ማለት ነው፡፡

ሜዳ ላይ እንደሚሮጥ ፈረስ አልተሰናከሉም

ይህ ማለት ፈረስ ሜዳ ላይ እንደሚራመድ ከግብፅ ወደ እስራኤል ሲጓዙ እስራኤላውያንም ለአረማመዳቸው እርግጠኞች ነበሩ ማለት ነው፡፡