‹‹እንዲህ አልን›› እዚህ ላይ፣ ‹‹እነርሱ›› የእስራኤልን ሕዝብ ያመለክታል፡፡ የሕዝቡ አካል እንደ መሆኑ ኢሳይያስ ራሱንም ጨምሯል፡፡
እስራኤላውያን ተሻግረው ከግብፃውያን እንዲያመልጡ ያህዌ በተአምር ቀይ ባሕርን መክፈሉ በውስጠ ታዋቂነት ግልጽ ነው፡፡
አንዳንዴ መሪዎች ‹‹እረኞች›› ይባላሉ፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የሕዝቡ መሪዎች››