am_tn/isa/63/10.md

340 B

እነርሱ ግን ዐመፁ

‹‹እኛ ግን ዐመፅን›› እዚህ ላይ፣ ‹‹እነርሱ›› የሚያመለክተው የእስራኤልን ሕዝብ ነው፡፡ ኢሳይያስ እንደ ሕዝቡ አካል ራሱንም ጨምሯል፡፡

መንፈስ ቅዱሱ

‹‹የያህዌ መንፈስ ቅዱስ››