am_tn/isa/63/09.md

751 B

በመከራቸው ሁሉ

‹‹በመከራችን ሁሉ›› እዚህ ላይ፣ ‹‹እነርሱ›› የእስራኤልን ሕዝብ ያመለክታል፡፡ የሕዝቡ አካል እንደ መሆኑ ኢሳይያስ ራሱን ጨምሯል፡፡

እርሱ ተጨነቀ

‹‹እርሱ›› የሚያመለክው ያህዌን ነው፡፡

የፊቱ መልአክ

ይህ የሚያመለክተው ከእግዚአብሔር ፊት የተላከውን ነው፡፡

አንሥቶ ተሸከማቸው

ይህ ከብዙ ዓመታት በፊት እግዚአብሔር የእስራኤልን ሕዝብ ከግብፃውያን መጠበቁንና ማዳኑን ያመለክታል፡፡ ይህን የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡