am_tn/isa/63/07.md

890 B

የያህዌን የኪዳን ታማኝነት እናገራለሁ

‹‹ታማኝነት›› የሚለውን ቃል፣ ‹‹ታማኝ›› ወይም፣ ‹‹በታማኝነት›› በማለት መግለጽ ይቻላል፡፡ ኢሳይያስ 16፥5 ላይ ‹‹የኪዳን ታማኝነት›› የሚለውን እንዴት እንደ ተረጐምህ ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እግዚአብሔር ለኪዳኑ እንዴት ታማኝ እንደሆነ እናገራለሁ›› ወይም፣ ‹‹እግዚአብሔር በታማኝነቱ ለሕዝቡ ያደረጋቸውን ነገሮች እናገራለሁ››

እናገራለሁ

‹‹እኔ›› የሚለው የሚያመለክተው ኢሳይያስን ነው፡፡

ለእኛ ያደረገውን

‹‹እኛ›› ኢሳይያስንና የእስራኤልን ሕዝብ ያመለክታል፡፡