ያህዌ መናገር ቀጥሏል
‹‹ክንድ›› ኀይልን ይወክላል፡፡
ይህም ማለት በመዓቱና በቁጣው ብዛት ያህዌ ግራ እንዲጋቡና ዐቅል እንዲያጡ አደረጋቸው ማለት ነው፡፡
እዚህ ላይ፣ ‹‹ደም›› የሚገደሉትን የያህዌን ጠላቶች ሕይወት ይወክላል፡፡