am_tn/isa/63/03.md

699 B

ወይኑን ረገጥሁ

‹‹እኔ›› የሚለው ያህዌ ነው፡፡ ይህ ምስል የሚያመለክተው ያህዌ ጠላቶቹን መደምሰሱን ነው፡፡

የበቀል ቀን

‹‹የበቀል ጊዜ›› ወይም፣ ‹‹በቀል የሚፈጸምበት ቀን››

በቀል

ፍትሕ ለማምጣት ያህዌ በተገቢ መንገድ ይቀጣል፡፡ የእርሱ በቀል ከሰው በቀል ይለያል፡፡

የምቤዥበት ዓመት

‹‹ዓመት›› የሚለው እስራኤልን ለመመለስ ያህዌ የወሰነውን ጊዜ ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እኔ የምቤዥበት ጊዜ››