‹‹ልጆችሽ›› የእስራኤልን ሕዝብ ሲሆን፣ ‹‹አንቺ›› ይሁዳንና የእስራኤልን ምድር ያመለክታል፡፡ ሰው የሚስቱ ባለቤት እንደሚሆን ሕዝቡም የምድሪቱ ባለቤት ይሆናል ማለት ነው፡፡
ይህ እግዚአብሔር ከሕዝቡ ጋር ባለው ግንኙነት ደስ እንደሚሰኝ ይናገራል፡፡