am_tn/isa/61/08.md

577 B

ዘሮቻቸው በሕዝቦች ዘንድ፣ ልጆቻቸውም በሰዎች ዘንድ የታወቁ ይሆናሉ

ሁለቱም ሐረጐች ተመሳሳይ ናቸው፡፡ ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የሌላ አገር ሰዎች ዘሮቻቸውን ያውቋቸዋል››

ልጆቻቸውም በሰዎች ዘንድ

የዚህ ሐረግ ግሥ ቀደም ሲል እንደ ነበረው ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ልጆቻቸው በሰዎች ዘንድ የታወቁ ይሆናሉ››