am_tn/isa/61/03.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ኢሳይያስ መናገር ቀጥሏል፡፡

ለመስጠት… ለመስጠት

ኢሳይያስ ይህን የደገመው አጽንዖት ለመስጠት ነው

ጥምጥም

‹‹የራስ ጥምጥም›› ወይም፣ ‹‹የተዋበ የራስ መሸፈኛ›› ይህ ራስ ላይ የሚጠመጠም ረጅም የጨርቅ አካል ነው፡፡

የደስታ ዘይት… የምስጋና መጐናጸፊያ

ሰዎች ራሳቸውን ዘይት ይቀባሉ፤ በከበረ በዓልና በደስታ ጊዜ ሰዎች ያማረ ልብስ ይለብሳሉ፡፡

በትካዜ መንፈስ ፈንታ

‹‹በሐዘን ፈንታ›› ወይም፣ ‹‹በለቅሶ ፈንታ››

ያህዌ የተከላቸው የጽድቅ ዋርካ ዛፎች

ይህ ማለት ያህዌ ሕዝቡን፣ ጠንካራና ብርቱ አድርጓል ማለት ነው፡፡

ለእርሱ ክብር

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የሕዝቡ ኑሮ እርሱን እንዲያከብር››