am_tn/isa/61/02.md

505 B

አጠቃላይ መረጃ

ኢሳይያስ መናገር ቀጥሏል፡፡

የያህዌን የሞገስ ዓመት፣ የበቀሉን ቀን

ሁለቱም ሐረጐች የሚናገሩት ስለ ተመሳሳይ ወቅት ነው፡፡ ‹‹ዓመት›› እና፣ ‹‹ቀን›› አንድ የተሟላ ነገርን የሚወክሉ ምሳሌዎች ናቸው፡፡

የያህዌን የሞገስ ዓመት

‹‹ያህዌ ለሕዝቡ መልካም ነገር የሚያደርግበት ጊዜ››