ኢሳይያስ መናገር ቀጥሏል
ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሰዎቹ ፍትሕ እንዲጠፋ አድርገዋል››
ኢሳይያስ እነዚህ ነገሮች እንደ ሰው እየሠሩ እንደሆነ ያመለክታል፡፡