am_tn/isa/59/11.md

761 B

አጠቃላይ መረጃ

ኢሳይያስ መናገር ቀጥሏል፡፡

በደላችን በዝቶአል

እዚህ ላይ ‹‹እኛ›› ኢሳይያስንና የእስራኤልን ሕዝብ ያመለክታል፡፡

በፊትህ

እዚህ ላይ፣ ‹‹አንተ›› የሚያመለክተው ያህዌን ነው፡፡

ኃጢአታችን ይመሰክርብናል

ኢሳይያስ ኀጢአትን ሰዎቹ በደለኛ መሆናቸውን ለመናገር በእግዚአብሔር ፊት እንደሚሄድ ሰው ይገልጻል፡፡

በደላችን ከእኛ ጋር ነውና

‹‹ከእኛ ጋር›› መገንዘብን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በደላችንን እንገነዘባለንና››