am_tn/isa/59/01.md

881 B
Raw Permalink Blame History

እነሆ

‹‹ተመልከቱ›› ወይም ‹‹ማወቅ አለባችሁ! ያህዌ ልብ እንዲሉ ለሕዝቡ ይናገራል፡፡

የያህዌ እጅ አላጠረም

‹‹እጅ›› ኀይልና ችሎታን ይወክላል፡፡ ‹‹አጭር›› እጅ ኀይልና ችሎታ የለውም፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያህዌ በቂ ችሎታ አለው››

የእናንተ… እናንተ

እነዚህ የብዙ ቁጥር ተውላጠ ስሞች እንደ አንድ ነጠላ ወገን የእስራኤልን ሕዝብ ያመለክታሉ፡፡

ኀጢአታችሁ ፊቱን ከእናንተ እንዲሰውር አድርጓል፡፡

‹‹ፊት›› መገኘትንና ማየትን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ኀጢአታችሁ ከእናንተ ዘወር እንዲል አድርጐአል››