am_tn/isa/58/14.md

570 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ ለእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል፡፡

በምድር ከፍታዎች ላይ እንድትጋልብ አደርግሃለሁ

ይህ የሚያመለክተው በጽድቅ የመኖር ምላሽ እንዲሆን እግዚአብሔር የሕዝቡን ኀይልና ዝና ከፍ የሚያደርግ መሆኑን ነው፡፡

የያህዌ አፍ ተናግሮአልና

‹‹አፍ›› ያህዌ የተናገረውን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያህዌ ተናግሮታልና››