ያህዌ ለእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል፡፡
እዚህ ላይ፣ ‹‹እግር›› ሰዎቹን ይወክላል፡፡ እግዚአብሔር በዕረፍት ቀን ረጅም ጒዞን ወይም ሥራ አይፈቅድም፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በተቀደሰው ቀኔ በሰንበት ጒዞ አታድርግ የምትፈልገውንም አታድርግ››