am_tn/isa/58/11.md

742 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ ለእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል

በውሃ እንደ ረካ ቦታ ትሆናለህ

‹‹ውሃ›› አካባቢያቸው በቂ ባይኖረው እንኳ የሞላ ሕይወት ለመኖር የሚያስፈልገውን ሁሉ ይወክላል፡፡

ውሃ እንደ ጠጣ አትክልት ቦታ ትሆናለህ

‹‹ውሃ የጠጣ አትክልት ቦታ›› ሙላትና መትረፍረፍን ይወክላል፤ ስለዚህ የሚያስፈልጋቸው ሁሉ ይኖራቸዋል፡፡

ውሃው እንደማይደርቅ ምንጭ

‹‹የውሃ ምንጭ›› ውሃ ውድ በሆነበት ምድር ሙላትና መትረፍረፍን ያመለክታል፡፡