ያህዌ ለእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል፡፡
‹‹ብርሃንህ›› ለሰው ሁሉ ምሳሌ የሚሆን መልካም ሥራን ይወክላል፤ ‹‹ጨለማ›› ማለት ክፉ ሥራ በመልካም ሥራቸው ይሸነፋል፡፡