am_tn/isa/58/03.md

342 B

‹‹ስለምን ብለን ጾምን›› ይላሉ፤ ‹‹አንተ ግን አላየህም? ራሳችንን ስለምን አዋረድን አንተ ልብ አላልህም?

እርሱ ችላ ያላቸው ስለ መሰላቸው የእስራኤል ሕዝብ እግዚአብሔር ላይ ለማማረር ጥያቄ አንሥተዋል፡፡