ይህ በኀይል ጩኽ ማለት ነው፡፡ እዚህ ላይ፣ ‹‹የአንተ›› የሚያመለክተው ኢሳይያስን ነው፡፡
እነዚህ ሁለት ሐረጐች በመሠረቱ ተመሳሳይ ነገር ማለት ናቸው፡፡ ሁለቱ በአንድነት ለያህዌ ሕዝብ በአስቸኳይ መናገርን ያጠናክራሉ፡፡