am_tn/isa/57/18.md

901 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ መናገር ቀጥሏል፡፡

መንገዱ

‹‹መንገዳቸው›› እዚህ ላይ፣ ‹‹የእርሱ›› የእስራኤልን ሕዝብ ያመለክታል፡፡

ለእርሱ የሚያለቅሱትን አጽናኑ፣ አበርቱ

‹‹በክፉ መንገዳቸው ምክንያት ለሕዝቡ መከራ የሚያዝኑትን አጽናናቸዋለሁ››

የከንፈሮችን ፍሬ እፈጥራለሁ

‹‹የከንፈሮች ፍሬ›› ሰው የሚናገረውን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እንዲመሰግኑኝና እንዲያከብሩኝ አደርጋለሁ››

በሩቅ ላሉት ሰላም፣ ሰላም

‹‹በሩቅ ካሉት ጋር ሰላም አደርጋለሁ›› — ‹‹ሰላም›› የሚለው ቃል የተደገመው አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡