ያህዌ ለእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል፡፡
ይህ ማለት ሕዝቡን ትቶአል፤ ከእንግዲህ አይረዳቸውም አይባርካቸውም ማለት ነው፡፡
ይህ ማለት እስራኤላውያን ለሐሰተኞቹ ሲሉ እውነተኛውን አምላክ ተዉ ማለት ነው፡፡ እዚህ ላይ፣ ‹‹ወደ ኃላ›› እና፣ ‹‹መንገድ›› የሚሉት ቦታን የሚያመለክቱ ቃላት ቢሆኑም፣ ዝንባሌንና ስሜትን ይወክላሉ፡፡