am_tn/isa/57/07.md

798 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ ለእምነተ ቢሶቹ የእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል

ዐልጋሽን አነጠፍሽ

ይህ ሐሰተኛ አማልክትን ለማምለክ ሲባል ከአመንዝራዎች ጋር መተኛትን ያመለክታል፡፡

ከፍ ባለው ተራራ

ብዙውን ጊዜ ሰዎች ሐሰተኛ አማልክትን ለማምለክ ወደ ኮረብቶችና ተራሮች ጫፍ ይሄዱ ነበር፡፡ እነዚህ ቦታዎች ለአምልኮ የተሻሉ ቦታዎች እንደሆኑ ያስቡ ነበር፡፡ ምናልባትም ይህ ኢየሩሳሌምንም የሚያመለክት ሊሆን ይችላል፡፡

ከእነርሱ ጋር ኪዳን አደረግሽ

‹‹ከእነርሱ ጋር ውል አደረግሽ››