am_tn/isa/57/05.md

544 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ ለእምነተ ቢሶቹ የእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል፡፡

በዐለት ሰንጣቂዎች ውስጥ… ራሳችሁን ታቃጥላላችሁ

እነዚህ ድርጊቶች ሁሉ ከጣዖት አምልኮ ጋር የተያያዙ ናቸው፡፡ ዋርካ ዛፎች ለከነዓናውያን የተቀደሱ ናቸው፡፡ እንዲህ ያለው ተግባር የሕዝቡንና የምድሩን ለም መሆን ይጨምራል በማለት ሰዎች ያስቡ ነበር፡፡