am_tn/isa/57/01.md

986 B

የኪዳን ታማኝነት ሕዝብ

‹‹ታማኝነት›› የሚለውን፣ ‹‹ታማኝ›› ማለት ይቻላል፡፡ ኢሳይያስ 16፥5 ላይ፣ ‹‹ኪዳናዊ ታማኝነት›› የሚለውን እንዴት እንደ ተረጐምህ ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለኪዳኑ ታማኝ የሆኑ ሰዎች›› ወይም፣ ‹‹ታማኝ ሰዎች››

ተሰብስበዋል… አልጋቸው ላይ አርፈዋል

ሁለቱም የሚያመለክቱት መሞትን ነው፡፡

ጻድቅ ከክፉ ይሰበሰባል

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ጻድቃን ይሞታሉ፤ እግዚአብሔርም ክፉ ከሆነው ሁሉ ይወስዳቸዋል››

ወደ ሰላም ይገባል

‹‹ጻድቅ ወደ ሰላም ይገባል››

በቅንነት የሚመላለሱ

‹‹መልካም የሆነውን የሚያደርጉ››