የተናገረው እርግጥ መሆኑን ለማሳየት ያህዌ ስሙን በመጥራት ስለ ራሱ ይናገራል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከእስራኤል የተጣሉትን የሚሰበሰብ ያህዌ እንዲህ ይላል›› ወይም፣ ‹‹ይህ ከእስራኤል የተጣሉትን የምሰበስብ እኔ ያህዌ የተናገርሁት ነው››