am_tn/isa/56/04.md

391 B

በቤቴና በቅጥሮቼ

እነዚህ ሁለት ሐረጐች ተመሳሳይ ነገር ማለት ናቸው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በቤተ መቅደሴ ቅጥር ውስጥ››

ያ አይቆረጥም

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አያልቅም›› ወይም፣ ‹‹አይረሳም››