am_tn/isa/56/03.md

734 B

እኔ ደረቅ ዛፍ ነኝ

ይህም ማለት ጃንደረቦች በመኮላሸታቸው ከደረሰባቸው አካለ ጐዶሎነት የተነሣ የያህዌ ሕዝብ አካል እንዳይደሉ ሊያስቡ እንደሚችሉ ያመለክታል (ልጆች መውለድ ስለማይችሉ)፡፡ እስራኤላውያን ማኮላሸት አይፈጽሙም፤ ያን የሚያደርጉ ለቅጣት ሲባል የሌላ አገር ሰዎች ናቸው፡፡ የዕብራውያንን እምነት የተቀበሉ ጃንደረቦች መቅደስ ውስጥ እንዲያመልኩ እንደማይፈቀድላቸው ያውቃሉ፡፡ (ዘዳግም 23፥1)፡፡ ይህን የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡