am_tn/isa/56/01.md

823 B

ማዳኔ ቅርብ ነው፤ ጽድቄም ሊገለጥ ነው

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በቅርቡ አድናችኃለሁ፤ ጻድቅ መሆኔንም አሳያችኃለሁ››

አጥብቆ የያዘ

እዚህ ላይ፣ ‹‹አጥብቆ የያዘ›› ፈሊጣዊ አነጋገር ሲሆን፣ አንድን ነገር ማክበር ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሁሌም ያን ለማድረግ ጠንቃቃ የሆነ››

ክፉ ከማድረግ እጁን የሚሰበሰብ

እዚህ ላይ፣ ‹‹እጅ›› የሚወክለው መላውን ሰው ሲሆን፣ የሰውን ድርጊትና ጸባይ ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ክፉ ነገር የማያደርግ››