am_tn/isa/55/08.md

879 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ ለእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል፡፡

ይላል ያህዌ

የሚናገረው እርግጥ መሆኑን ለማሳየት ያህዌ ስሙን በመጥራት ስለ ራሱ ይናገራል፡፡ ኢሳይያስ 30፥1 ላይ እንዳለው ተርጉመው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያህዌ የተናገረው ይህን ነው›› ወይም፣ ‹‹እኔ ያህዌ ይህን ተናግሬአለሁ››

ሰማያት ከምድር ከፍ እንደሚሉ መንገዴ ከመንገዳችሁ፣ ሐሳቤም ከሐሳባችሁ ከፍ ያለ ነው፡፡

እርሱ የሚያስበውና የሚያደርገው ሰዎች ከሚያስቡትና ከሚያደርጉት ሰማይ ከምድር ከፍ የሚለውን ያህል ከፍ ያለ ወይም የላቀ መሆኑን ያህዌ ይናገራል፡፡