am_tn/isa/55/03.md

443 B

ጆሮዋችሁን መልሱ

ልብ ብሎ መስማት ጆሮን መመለስ ማለት እንደሆነ ተነግሯል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ልብ በሉ››

አድርጌዋለሁ

ይህም ማለት፣ 1) ባለፈው ጊዜ ያህዌ ለንጉሥ ዳዊት ያደረገውን ያመለክታል፡፡ ወይም 2) ያህዌ ከዳዊት ዘሮች በአንዱ የሚያደርገውን ያመለክታል፡፡