am_tn/isa/54/15.md

463 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ ለኢየሩሳሌም ሕዝብ መናገር ቀጥሏል

መከራን የሚያራግብ

‹‹የሚያራግብ›› የሚለው ፈሊጣዊ አነጋገር ሲሆን፣ ‹‹ችግር የሚፈጥር›› ወይም፣ ‹‹የሚያውክሽ›› ማለት ነው፡፡

ይሸነፋል

ይህ ፈሊጣዊ አነጋገር ሲሆን፣ ‹‹ድል ታደርጊያቸዋለሽ›› ማለት ነው፡፡