am_tn/isa/54/13.md

1.0 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ ለኢየሩሳሌም ሕዝብ መናገር ቀጥሏል

ልጆችሽ ከያህዌ የተማሩ ይሆናሉ

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያህዌ ልጆችሽን ሁሉ ያስተምራል››

ከያህዌ

ያህዌ በሦስተኛ ሰው ደረጃ ስለ ራሱ ይናገራል፡፡ በመጀመሪያ ሰው ደረጃ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በእኔ በያህዌ››

በጽድቅ ትመሠረቻለሽ

‹‹ጽድቅ›› የሚለውን የነገር ስም፣ ‹‹ትክክል›› በሚለው መተርጐም ይቻላል፡፡ ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ትክክል የሆነውን ስለምታደርጊ እኔ አበረታሻለሁ››

አጠገብሽ አይደርሱም

በከተማው ወይም በውጪ ያለ ማንም ከእንግዲህ የኢየሩሳሌምን ነዋሪዎች አያስፈራቸውም፡፡