ያህዌ ለኢየሩሳሌም ሕዝብ መናገር ቀጥሏል፡፡
ጠላቶቻቸው ሲያሸንፏቸው የተሰማቸው ሐፍረት ከእንግዲህ እንደማይሰማቸው ያህዌ ለሕዝቡ ይናገራል፤ ይህም ልጅ ባለመውለድዋና ባልዋ ስለ ተዋት እፍረት ከተሰማት ሴት ጋር ተመሳስሎአል፡፡