am_tn/isa/53/06.md

673 B

አጠቃላይ መረጃ

ኢሳይያስ ስለ ያህዌ ባርያ መናገር ቀጥሏል (ኢሳይያስ 53፥1-2 ይመ.)

እኛ ሁላችን እንደ በግ ተቅበዘበዝን

በጐች ብዙ ጊዜ እረኛው እነርሱን ከሚመራበት መንገድ ይወጣሉ፡፡ ኢሳይያስ ይህን ሲል እግዚአብሔር ካዘዘው ይልቅ፣ እኛ የወደድነውን እናደርጋለን ማለቱ ነው፡፡

የሁላችንም ርኩሰት

እዚህ ላይ፣ ‹‹ርኩሰት› የኀጢአታችንን በደል ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የሁላችንም ኀጢአት በደል››