am_tn/isa/53/04.md

768 B

አጠቃላይ መረጃ

ኢሳይያስ ስለ ያህዌ ባርያ መናገር ቀጥሏል (ኢሳይያስ 53፥1-2 ይመ.)

ደዌያችንን ወስዶ፤ ሕመማችንንም ተሸከመ

‹‹መሸከም›› እንደ ሕመምና ሐዘን ሁሉ የነገር ስም ሲሆን፣ መውሰድን ይወክላል፡፡ ‹‹አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሕመማችንና ደዌያችንን በራሱ ወስዶ››

እኛ ግን በእግዚአብሔር እንደ ተቀጣ፣ እንደ ተመታ፣ እንደ ተሠቃየም ቆጠርነው

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እግዚአብሔር እየቀጣውና እያሠቃየው እንደሆነ ቆጠርን››