am_tn/isa/48/20.md

710 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ ለእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል፡፡

እስከ ምድር ዳርቻ

ምድር ላይ ያሉ ሩቅ ቦታዎች ስም፣ የምድር ዳርቻዎች እንደሆኑ ተነግሯል፡፡ በምሳሌያዊ አነጋገር በዳርቻዎቹ መካከል ያሉትን ቦታዎች ሁሉ ይጨምራል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ምድር ላይ ያሉ ሩቅ ቦታዎች ሁሉ›› ወይም፣ ‹‹በምድር ሁሉ››

ባርያውን ያዕቆብን

ይህ የሚያመለክተው የያዕቆብን ዘር ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ባርያዎቹ የእስራኤል ሕዝቦች››