ያህዌ ለእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል፡፡
ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የተናገርሁት በግልጽና በአደባባይ ነው››
እዚህ ላይ፣ ‹‹እኔ›› የተባለው በግልጽ ያልታወቀ የያህዌ ባርያ ነው፤ ምናልባት ኢሳይያስ ወይም ቂሮስ ወይም ተስፋ የተሰጠለት መሲሕ ሊሆን ይችላል፡፡