am_tn/isa/48/08.md

672 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ ለእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል፡፡

እነዚህ ነገሮች ለጆሮዋችሁ የተገለጡት አሁን እንጂ፣ ዱሮ አይደለም

ያህዌ አንዳች ነገር መናገሩ ያንን መግለጥ እንደሆነ ያመለክታል፡፡ ‹‹ጆሮ›› የሚሰሙ ሰዎችን ይወክላል፡፡ ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እነዚህ ነገሮች ለእናንተ አስቀድሜ አልገለጥሁም››

ከልደት

የሕዝቡ ጅማሬ ልደቱ እንደሆነ ያህዌ ይናገራል፡፡