am_tn/isa/48/06.md

509 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ ለእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል፡፡

የተናገርሁት እውነት መሆኑን አትቀበልምን?

ያህዌ እነዚህን ጥያቄዎች ያቀረበው እውነት መሆኑን የሚያውቁትን ነገር ባለ መቀበላቸው፣ የእስኤልን ሕዝብ ለመገሠጽ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ግትር ናችሁ፤ የተናገርሁት እውነት መሆኑን አትቀበሉም››