am_tn/isa/46/10.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ ለሕዝቡ መናገር ቀጥሏል

የመጨረሻውን ከመጀመሪያው፣ ገና የሚሆነውን አስቀድሜ ተናግሬአለሁ፡፡

አጽንዖት ለመስጠት እየደገመ ያለው በመሠረቱ ተመሳሳይ ነገርን ነው፡፡ የመጀመሪያው ሐረግ ግሥ ለሁለተኛውም ይሆናል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የመጨረሻውን ከመጀመሪያው ተናግሬአለሁ፤ ገና ያልተደረገውን አስቀድሜ ተናግሬአለሁ››

ከምሥራቅ ነጣቂ ወፍ ጠርቻለሁ

ቂሮስ፣ ‹‹ነጣቂ ወፍ›› እንደሆነ ያህዌ ይናገራል፡፡ ወፍ በድንገት የምታድነውን እንደምትይዝ፣ ቂሮስም በፍጥነት መንግሥታትን ድል ለማድረግ የያህዌን ዓላማ በፍጥነት ይፈጽማል፡፡

የተናገርሁትን አደርጋለሁ፤ ያቀድሁትን እፈጽማለሁ

አጽንዖት ለመስጠት ተመሳሳዩን ነገር ደጋግሞአል፡፡