am_tn/isa/46/05.md

727 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ ለእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል፡፡

ከማን ጋር ታወዳድሩኛላችሁ? ከማንስ ጋር እኩል ታደርጉኛላችሁ?

ያህዌ ጥያቄውን ያቀረበው እንደ እርሱ ማንም እንደሌለ አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከማንም ጋር ልታወዳድሩኝ አትችሉም፤ ከእኔ ጋር የምታስተካክሉት እኔን የመሰለ የለም››

ከማንስ ጋር እኩል ታደርጉኛላችሁ?

ይህን በሌላ መልኩ መተርጐም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከእኔ ጋር የምታመሳስሉት››