am_tn/isa/46/03.md

884 B

እኔን ስሙ

‹‹እኔ›› ያህዌን ያመለክታል፡፡

ከመወለዳችሁ በፊት የተሸከምኃችሁ ከማሕፀን ጀምሮ የተሸከምኃችሁ

የእስራኤል መንግሥት ሰው እንደሆነና የመንግሥቱም ጅማሬ ልጅ መወለድ እንደ ሆነ ያህዌ ይናገራል፡፡

የተሸከምኃችሁ

የእስራኤልን ሕዝብ መርዳቱና ማዳኑ እነርሱን መሸከም እንደሆነ ያህዌ ይናገራል፡፡ ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እኔ የተሸከምኃችሁ››

እስከ ሽምግልና እኔ ነኝ፤ እስከ ሽበትም እሸከማችኃለሁ

የእስራኤልን ሽምግልና ጠጉሩ ከሸበተ ሽማግሌ ሰው ጋር በማመሳሰል ያህዌ ይናገራል፡፡